የመጠየቂያ ቅጽ
የጎን መያዣ ማጠቢያ - በአንድ የሚሰራ መያዣ ማጠቢያ ከ1800 እስከ 3200 ሊትር ያሉ የማይንቀሳቀሱ የቆሻሻ መያዣዎችን ውጫዊ እና ውስጣዊ ክፍል ለማጠብ ይውላል፡፡
የጎን-መያዣ ማጠቢያ
- በአንድ የሚሰራ መያዣ ማጠቢያ ከ1800 እስከ 3200 ሊትር ያሉ የማይንቀሳቀሱ የቆሻሻ መያዣዎችን ውጫዊ እና ውስጣዊ ክፍል ለማጠብ ይውላል፡፡
- ለንጹህ ውሃ መያዣ 6.000 ሊትር የሚይዝ የማይዝግ ብረት በርሜል
- ለቆሻሻ ውሃ 5000 ሊትር የሚይዝ በርሜል ውሃ በራሱ የሚረጭ እና የሚያጣራ መልሶ ታንከሩን በሚሞላ ቱቦ ያለው
- አውቶማቲክ የታሸገ በር እና የማውረጃ ቫልቭ ያለው የማይዝግ ብረት ማጣሪያ ክፍል በአሽከርካሪ ጋቢና ውስጥ ባለ ማስተካከያ የሚሰራ አውቶማቲክ የጎን ቆሻሻ መያዣ መጫኛ
- በመያዣዎች ውስጥ ያለ ከፍተኛ በግፊት የሚንቀሳቀስ እጀታና የሚሽከረከር ዘንግ ያለበት ማፅጃ ክፍል፣ ስታብላይዘር እና ብሩሽ ከነመርጫው ያለው የውጫዊ ክፍል ማፅጃ፣ የሚያፀዳበትን የጊዜ ዙር ፕሮግራም ማድረግ የሚያስችል የማፅጃ ክፍል
- ሀይድሮሊክ ስርአቱ በኤሌክትሮኒክ ይሰራል
- በአሽከርካሪው ጋቢና ውስጥ ያለ መቆጣጠሪያ ክፍል ውጪ ከተሰቀሉት 4 ቪድዮ ካሜራዎች ጋር የተገናኘ
ደረጃውን የጠበቀ መሳሪያ/ የቆሻሻ ገንዳ ማንሳ አይነቶች
- እስከ 3200 ሊትር መያዝ የሚችሉ ደረጃቸውን የጠበቁ ተለጣፊ ውጫዊና ውስጣዊ ማጽጃዎች
- የውስጥ መቆጣጠሪያ ስርአት በሹፌሩ ጋቢና ውስጥ ያለ ባለቀለም መመልከቻ/ ሞኒተር ያለው