ማዞኪያ ትልቅ መጠቅጠቂያ - ማክ1

የመጠየቂያ ቅጽ

ባለአንድ ምላጭ-የኋላ መጫኛ - መጠቅጠቂያ ማክ1 ለባለ 6×4 እና 8×4 ቨርዥን (ከባድ ተሸከርካሪ) እንዲሆን ተደርጎ በልዩ ሁኔታ የተሰራ የኋላ መጫኛ መጠቅጠቂያ ነው፡፡ የታሸገ የቆሻሻ መያዣ እና የተለመደ በኋላ የተገጠመ ማፈሻ አለው፡፡

ባለአንድ-ምላጭ የኋላ-መጫኛ መጠቅጠቂያ

- ባለአንድ ምላጭ-የኋላ መጫኛ - መጠቅጠቂያ ማክ1 ለባለ 6×4 እና 8×4 ቨርዥን (ከባድ ተሸከርካሪ) እንዲሆን ተደርጎ በልዩ ሁኔታ የተሰራ የኋላ መጫኛ መጠቅጠቂያ ነው፡፡ የታሸገ የቆሻሻ መያዣ እና የተለመደ በኋላ የተገጠመ ማፈሻ አለው፡፡

- በሁለት የውጭ ትራኮች እና በሁለት የታችኛው ፒስተን ዘንጎች ላይ የሚሽከረከር ባለ አራት ድርብ ተግባር ሀይድሮሊክ ሲሊንደሮች የሚሰራ ባለአንድ ምላጭ መጠቅጠቂያ ስርአት ያለው ነው፡፡

- ቆሻሻን በውስጥ ባለው የቆሻሻ መድፊያ ቱቦ አማካኝነት ያራግፋል፡፡ የቆሻሻ ማራገፊያው የግፊት መቆጣጠሪያ በሀይድሮሊክ የሚሰራ ነው፡፡

- የሀይድሮሊክ ስርአቱ በኤሌክትሮኒክ ይሰራል፡፡

- የቆሻሻ መያዣ መጫኛ እና የኋላ መዋቅሮቹ በአውሮፓ ህጎች እና ደንቦች መሰረት የተመረጡና የማዞኪያ የኋላ ማሽኖች ደረጃቸውን ሁሉ የሚያሟሉ ናቸው፡፡

- በአሽከርካሪው ጋቢና ውስጥ ያለው መቆጣጠሪያ ክፍል ተነኪ መመልከቻ/ ተች ስክሪን ሆኖ በስራው ባህሪ መሰረት የተለያዩ ቀለሞችን የሚያሳይ ነው፡፡

- የሀይድሮሊክ ክፍሉ በኤሌክትሮኒክ ይሰራል

- የደህንነት መቆጣጠሪያዎች እና ቁሳቁሶች በማሽን መመሪያ እና በዩኤንአይ ኢኤን 1501-1 መሰረት ናቸው፡፡

ደረጃውን የጠበቀ መሳሪያ/ የቆሻሻ ገንዳ ማንሻ አይነቶች
- በሚፈለገው መሰረት ደረጃውን የጠበቀ የቆሻሻ ገንዳ ማንሻ፡፡
- የኋላ እግር መርገጫ ሳንቃ
- ከሳተላይት ተሸከርካሪዎች ጋር የሚጣመዱ

Specifications :

  • የአካል ይዘት:- :
  • ሻንሲ:- :
  • ኤምቲቲ:- :
  • :

Available in :

  • ኢትዮጵያ