ዚአሚን ጎልደን ደራገን ባስ ኮ. ሊት. በ 1992 የተመሰረተ የሽርክና ማህበር ሲሆን መሀከለኛ-ከፍተኛ መጠን ያላቸውን የቅንጦት አውቶቡሶች፣ ቀላል ቫኖችና ኤስዩቪን በማበልጸግ፣ በማምረትና በመሸጥ ልዩ ልምድን አካብቷል፡፡