ፍራቴሊ ማዞካይ በቁሻሻ መሰብሰቢያ መኪና የንድፍ፣ ምርትና ገበያ ከአውሮፓ ቀዳሚ ሲሆን ለአለም አቀፉ ገበያ ታሪክንና ሀሳቦችን የሚያሳይ የጣልያን ድርጅት ነው፡፡